wass

Wass Insurance S.C

(Under Formation)

Wass Insurance S.C

Under Formation

yuyhuj

ዋስ ኢንሹራንስ አ.ማ

በማስረጃ የተረጋገጠውን እውነተኛውን በሃገራችን ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ በመገንዘብ በህክምና እና በመድኃኒት አቅርቦት በተሰማሩ የጤና ባለሙያዎች ሀሳብ አመንጪነት ዋስ ኢንሹራንስ አ.ማ የተባለ አዲስ ኩባንያ በመቋቋም ላይ ይገኛል።

የዋስ ኢንሹራንስ አ.ማ (በምስረታ ላይ ያለ) ዓላማዎች (Dual Propose)

የመድህን ሽፋን

የጤና መድህን ሽፋን በማሳደግ የህክምና አገልግሎት እና የመድኃኒት ፍላጎት ማሳደግ::

ተመጣጣኝ ትርፍ

ለባለአክሲዮኖች ላወጡት መዋዕለ ነዋይ ተመጣጣኝ ትርፍ ለመክፈል ነው፡፡

አክስዮንን በተመለከተ